ያገለገሉተሽከርካሪዎችሽያጭየጨረታማስታወቂያ
ሬይንቦኤክስክሉሲቭየመኪናኪራይናአስጎብኚአገልግሎትኃ.የተ.የግልማኅበርየተለያዩስሪት/ሞዴልሆነውያገለገሉናበጥሩይዞታላይየሚገኙብዛትያላቸውንተሽከርካሪዎችበሚገኙበትየድርጅታችንቅጥርግቢውስጥአሁንባሉበትሁኔታበጨረታአወዳድሮለመሸጥይፈልጋል፡፡በዚህጨረታተሳታፊለመሆንየሚፈልጉሁሉ፤
- ተሽከርካሪዎቹንሳርቤትበሚገኘውቢሯችንቀርበውመመልከትይችላሉ፡፡
- ተጫራቾችለዚህጨረታየተዘጋጀውንየጨረታሰነድከድርጅቱዋናቢሮየማይመለስብር200.-በመክፈልመግዛትይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታውላይየሚሳተፉተጫራቾችለእያንዳንዱተሽከርካሪ ለመርሰዲስE-320 ሞዴM፣ ለስፕሪንተርzንእናለአውቶቡሶችብር 5ዐ,ዐዐዐ.- እንዲሁምለሌሎችተሽከርካሪዎችብር 25,ዐዐዐ.- የጨረታማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክበተረጋገጠሲፒኦከዋናውሰነድናከሚቀርበውጠቅላላዋጋጋርአያይዘውማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾችሊገዙለሚፈልጉትተሸከርካሪየሚያቀርቡትንዋጋበተዘጋጀውየማጫረቻዋጋማቅረቢያቅጽላይበግልጽናበማያሻማሁኔታበመሙላትበሰምበታሸገፖስታከተውይህማስታወቂያበሪፖርተርጋዜጣከወጣበትቀንጀምሮባሉት10 ተከታታይየሥራቀናትውስጥዋናው መ/ቤትመግቢያላይባለውየእንግዳመቀበያአጠገብበተቀመጠውለዚሁጨረታበተዘጋጀውሳጥንውስጥማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
- አንድተጫራችሌላውባቀረበውዋጋላይተንተርሶዋጋማቅረብየማይቻልሲሆንለእያንዳንዱተሽከርካሪየጨረታሰነድበመግዛትከአንድመኪናበላይመጫረትይችላል፡፡
- ጨረታውኀዳር 11 ቀን 2ዐ13ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓትተዘግቶተጫራቾችወይምወኪሎቻቸውበተገኙበትበድርጅታችንዋና መ/ቤትቅጥርግቢውስጥበዚሁቀን በ8፡00 ሰዓትይከፈታል፡፡
- ተጫራቾችየሚያቀርቡትዋጋ15% የተጨሪእሴትታክስ(VAT)ዋጋያካተተመሆንይኖርበታል፡፡
- የጨረታውአሸናፊዎችማሸነፋቸውከተገለፀላቸውቀንጀምሮባሉት 5 ቀናትውስጥክፍያውንሙሉበሙሉከፍለውማጠናቀቅይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታውአሸናፊዎችየስምማዛወሪያናበሽያጩምክንያትየሚጣለውንማናቸውንምግብርናወጪሙሉበሙሉበራሳቸውይሸፍናሉ፡፡
- የጨረታውአሸናፊዎችክፍያውንሙሉበሙሉከፍለውበፈፀሙ በ5 ቀናትውስጥበራሳቸውትራንስፖርትናወጪንብረቱንማንሳትይኖርባቸዋል፡፡በተጠቀሱትቀናትካላነሱለተከታታይ 5 ቀናትበየቀኑየመጠበቂያብር 100.00 ይከፍላሉ፡፡
- የጨረታውአሸናፊዎችክፍያበተጠቀሱትቀናትየጊዜገደብካልከፈሉጨረታውውድቅሆኖለጨረታውያስያዙት (Bid Bond) ተመላሽአይደረግም፡፡
- በጨረታውተሳታፊሆነውጨረታውንላላሸነፉተጫራቾችለጨረታውያስያዙትገንዘብ (Bid Bond) ወዲያውኑተመላሽይደረጋል፡፡
- ድርጅቱየተሻለመንገድካገኘጨረታውንበከፊልምሆነሙሉበሙሉየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነው፡፡
ለተጨማሪመረጃ
አድራሻ፡-ሳርቤትፑሽኪንአደባባይፊትለፊትበሚገኘውዋናመስሪያቤትበመምጣትወይም
በስልክቁጥር 011-372-26-38/40 011-371-7944
ፋክስ 011-369-10-96
ኢ-ሜይልcontact@rainbow.midroc-ceo.com, carrent@rainbow.midroc-ceo.com
አዲስአበባ